Mon Jun 18 2018 15:28:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:28:05 +03:00
parent 9a07fc8ada
commit 880264d2a2
8 changed files with 21 additions and 15 deletions

View File

@ -3,5 +3,5 @@
በወረድሁ ነበር፡፡
\v 18 እኔ፣ ‹‹እግሬን አዳለጠኝ›› ባልሁ ጊዜ
ያህዌ ሆይ፣ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ፡፡
\v 19 19. ሐዘኔ በበዛ ጊዜ፣ ማጽናናትህ
\v 19 ሐዘኔ በበዛ ጊዜ፣ ማጽናናትህ
ደስ አሰኘኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 20 \v 21 20. ዓመፅን ሕጋዊ የሚያደርግ
\v 20 ዓመፅን ሕጋዊ የሚያደርግ
የጥፋት ዙፋን ከአንተ ጋር
ሊያብር ይችላልን?
21. ጻድቃንን ለማጥፋት ያሤራሉ
\v 21 ጻድቃንን ለማጥፋት ያሤራሉ
በንጹሐን ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ይበይናሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 22 \v 23 22. ለእኔ ግን ያህዌ ጠንካራ ምሽግ
\v 22 ለእኔ ግን ያህዌ ጠንካራ ምሽግ
አምላኬም መጠጊያ ዐለት ሆኖኛል፡፡
23. ኃጢአታቸውን ወደ ራሳቸው ይመልሳል
\v 23 ኃጢአታቸውን ወደ ራሳቸው ይመልሳል
በገዛ ክፋታቸውም ያጠፋቸዋል፡፡
ያህዌ አምላካችን ይደመስሳቸዋል፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 95 \v 1 \v 2 \v 3 1. ኑ፣ ያህዌን እናመስግን
\c 95 \v 1 ኑ፣ ያህዌን እናመስግን
የመዳን ዐለታችን ለሆነው ለእርሱ
በደስታ እንዘምር፡፡
2. ወደ ፊቱ በምስጋና እንግባ
\v 2 ወደ ፊቱ በምስጋና እንግባ
በዝማሬም እናወድሰው፡፡
3. ያህዌ ታላቅ አምላክ ነውና
\v 3 ያህዌ ታላቅ አምላክ ነውና
ከአማልክትም ሁሉ የበለጠ ታላቅ
ንጉሥ ነው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው
\v 4 የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው
የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው፡፡
5. ባሕር የእርሱ ነው፤ እርሱ ሠራው
\v 5 ባሕር የእርሱ ነው፤ እርሱ ሠራው
እጆቹም የብሱን አበጁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. ኑ እናምልከው እንስገድለትም
\v 6 ኑ እናምልከው እንስገድለትም
በፈጠረን በያህዌ ፊት እንንበርከክ
7. እርሱ አምላካችን ነውና
\v 7 እርሱ አምላካችን ነውና
እኛ የመሰማሪያው ሕዝብ
የእጁም በጐች ነን፡፡
ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 8 \v 9 8. ‹‹በምድረ በዳ በነበራችሁበት ቀን
\v 8 ‹‹በምድረ በዳ በነበራችሁበት ቀን
በማሳህ፣ በመረባም እንዳደረጋችሁት
ልባችሁን አታደንድኑት፡፡
9. ሥራዬን ቢያዩም አባቶቻችሁ ፈተኑኝ፤ ተፈታተኑኝም፤
\v 9 ሥራዬን ቢያዩም አባቶቻችሁ ፈተኑኝ፤ ተፈታተኑኝም፤

View File

@ -729,6 +729,12 @@
"94-08",
"94-10",
"94-12",
"94-14"
"94-14",
"94-17",
"94-20",
"94-22",
"95-01",
"95-04",
"95-06"
]
}