Thu Jun 14 2018 09:26:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 09:26:10 +03:00
parent 2d560e5e54
commit 86125e3625
9 changed files with 22 additions and 14 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 24 \v 25 24. ጭንቀት የደረሰበትን ሰው አልናቀም፤ መከራ ላይ
\v 24 ጭንቀት የደረሰበትን ሰው አልናቀም፤ መከራ ላይ
ያለውን አልተጸየፈም፤ ነገር ግን የድረሱልኝ ጩኸቱን ሰማው፡፡
25. ስለ ሠራኸው መልካም ሥራ፣ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት
\v 25 ስለ ሠራኸው መልካም ሥራ፣ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት
ስፍራ አመሰግንሃለሁ፤ በሚፈሩህ ሰዎችም ፊት ስእለቴን እፈጽማለሁ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 26 \v 27 26. ችግረኞች ይበላሉ፤ ይጠግባሉም
\v 26 ችግረኞች ይበላሉ፤ ይጠግባሉም
ያህዌን የሚፈልጉም ያመሰግኑታል፡፡
ልባችሁ ለዘላለም ሕያው ይሁን፡፡
27. የምድር ሕዝቦች ሁሉ ያስታውሳሉ ወደ ያህዌም ይመለሳሉ፤
\v 27 የምድር ሕዝቦች ሁሉ ያስታውሳሉ ወደ ያህዌም ይመለሳሉ፤
የምድር ወገኖች ሁሉ በፊትህ ወድቀው ይሰግዳሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 28 \v 29 28. መንግሥት የያህዌ ነውና
\v 28 መንግሥት የያህዌ ነውና
ሕዝቦችንም የሚገዛ እርሱ ነው፡፡
29. የምድር ከበርቴዎች ሁሉ ይበላሉ፤ እርሱንም ያመልካሉ
\v 29 የምድር ከበርቴዎች ሁሉ ይበላሉ፤ እርሱንም ያመልካሉ
በሕይወት ማቆየት የማይችሉ ወደ አፈር
ተመላሽ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በፊቱ ይንበረከካሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 30 \v 31 30. የሚመጣው ትውልድ ያገለግለዋል
\v 30 የሚመጣው ትውልድ ያገለግለዋል
ለቀጣዩ ትውልድም ስለ ጌታ ይነግረዋል
31. የጽድቅ ሥራውን በማወጅ ገና ላልተወለደ ሕዝብ
\v 31 የጽድቅ ሥራውን በማወጅ ገና ላልተወለደ ሕዝብ
ጽድቁን፣ እርሱ ያደረገውንም ይነግራሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 23 \v 1 \v 2 1. ያህዌ እረኛዬ ነው፤ ምንም አላጣም፡፡
2. በለመለመ መስክ ያሳድረኛል
\c 23 \v 1 ያህዌ እረኛዬ ነው፤ ምንም አላጣም፡፡
\v 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል
ፀጥ ባለ ውሃ ዘንድ ይመራኛል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 3. ነፍሴን ይመልሳታል፤ ያድሳታል፡፡
\v 3 ነፍሴን ይመልሳታል፤ ያድሳታል፡፡
ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ ይመራኛል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 4. በጨለማው የሞት ሸለቆ ውስጥ እንኳ ባልፍ
\v 4 በጨለማው የሞት ሸለቆ ውስጥ እንኳ ባልፍ
አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ ጉዳት ይደርስብኛል ብዬ አልፈራም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 5. በጠላቶቼ ፊት ለፊት በፊቴ ገበታ አዘጋጀህልኝ
\v 5 በጠላቶቼ ፊት ለፊት በፊቴ ገበታ አዘጋጀህልኝ
ራሴን በዘይት ቀባህ
ጽዋዬ ሞልቶ ተርፏል፡፡

View File

@ -175,6 +175,14 @@
"22-14",
"22-16",
"22-18",
"22-20"
"22-20",
"22-22",
"22-24",
"22-26",
"22-28",
"22-30",
"23-01",
"23-03",
"23-04"
]
}