Thu Jun 14 2018 15:24:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:24:13 +03:00
parent c40754ec10
commit 8591cbea8a
7 changed files with 20 additions and 15 deletions

View File

@ -3,5 +3,5 @@
\v 35 እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታልና
የይሁዳንም ከተሞች መልሶ ይሠራቸዋልና
ሕዝቡም በዚያ ይሰፍራል ይወርሷታልም፡፡
\v 36 36. የባርያዎቹም ዘሮች ይወርሷታል
\v 36 የባርያዎቹም ዘሮች ይወርሷታል
ስሙንም የሚወዱ በዚያ ይኖራሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 70 \v 1 \v 2 \v 3 1. አምላክ ሆይ አድነኝ፤
\c 70 \v 1 አምላክ ሆይ አድነኝ፤
ያህዌ ሆይ፣ ፈጥነህም እርዳኝ፡፡
2. ሕይወቴን ማጥፋት የሚፈልጉ
\v 2 ሕይወቴን ማጥፋት የሚፈልጉ
ይፈሩ ይዋረዱም፤
3. በእኔ ስቃይ ደስ የሚላቸው
ተሸማቅቀው ወደ ላ ይመለሱ፡፡
\v 3 በእኔ ስቃይ ደስ የሚላቸው
ተሸማቅቀው ወደ ላ ይመለሱ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 4 \v 5 4. ነገር ግን አንተን የሚፈልጉ ሁሉ
\v 4 ነገር ግን አንተን የሚፈልጉ ሁሉ
ደስ ይበላቸው ሐሤትም ያድርጉ፤
ማዳንህን የሚወዱ ሁሉ ሁልጊዜ፣
‹‹እግዚአብሔር ታላቅ ነው›› ይበሉ፡፡
5. እኔ ምስኪንና ችግረኛ ነኝ፤
\v 5 እኔ ምስኪንና ችግረኛ ነኝ፤
አምላክ ሆይ ፈጥነህ ድረስልኝ፤
አንተ ረዳቴ ታዳጊዬም ነህና
ያህዌ ሆይ አትዘግይ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 71 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አደረግሁ
\c 71 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አደረግሁ
ፈጽሞ አልፈር፡፡
2. በጽድቅህ ታደገኝ አስጥለኝም
\v 2 በጽድቅህ ታደገኝ አስጥለኝም
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል አድነኝም፡፡
3. በምሄድበት ቦታ ሁሉ
\v 3 በምሄድበት ቦታ ሁሉ
አንተ መጠጊያ ዐምባ ሁነኝ፡፡
አንተ ዐለቴ፣ ምሽጌ ነህና
እኔን ለማዳን ትእዛዝ ከአንተ ይውጣ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. አምላኬ ሆይ፣ ከዐመፀኛ
\v 4 አምላኬ ሆይ፣ ከዐመፀኛ
ርኅራኄ ከሌለው ከጨካኝ እጅ ታደገኝ፡፡
5. ጌታ ያህዌ ሆይ፣ አንተ ተስፋዬ ነህና
\v 5 ጌታ ያህዌ ሆይ፣ አንተ ተስፋዬ ነህና
ከልጅነቴ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁና፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. ከተወለድሁ ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ
\v 6 ከተወለድሁ ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ
ከእናቴ ማሕፀን ያወጣኸኝም አንተ ነህ
ምስጋናዬ ዘወትር ለአንተ ነው፡፡
7. አንተ ብርቱ መጠጊያየ ስለሆንህልኝ
\v 7 7. አንተ ብርቱ መጠጊያየ ስለሆንህልኝ
ሕይወቴ ለብዙዎች ምሳሌ ሆነ፡፡

View File

@ -518,6 +518,11 @@
"69-26",
"69-28",
"69-30",
"69-32"
"69-32",
"69-34",
"70-01",
"70-04",
"71-01",
"71-04"
]
}