Thu Jun 14 2018 15:02:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:02:13 +03:00
parent 533f29e668
commit 74e2a351fa
8 changed files with 22 additions and 16 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16. እናንት እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሁሉ ኑና ስሙ፣
\v 16 እናንት እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሁሉ ኑና ስሙ፣
ለነፍሴ ያደረገላትን እነግራችኃለሁ፡፡
17. በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፤
\v 17 በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፤
በአንደበቴ አመሰገንሁት፡፡
18. በውስጤ ኃጢአት ይዤ ቢሆን ኖሮ
\v 18 በውስጤ ኃጢአት ይዤ ቢሆን ኖሮ
ጌታ አይሰማኝም ነበር፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 19 \v 20 19. አሁን ግን እግዚአብሔር በእርግጥ ሰምቶኛል
\v 19 አሁን ግን እግዚአብሔር በእርግጥ ሰምቶኛል
ጸሎቴንም አድምጦአል፡፡
20. ጸሎቴን ያልናቀ
\v 20 ጸሎቴን ያልናቀ
ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 67 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም
\c 67 \v 1 እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም
ፊቱንም በላያችን ያብራ፡፡ ሴላ
2. መንገድህ በምድር ላይ
\v 2 መንገድህ በምድር ላይ
ማዳንህም በሕዝቦች ሁሉ መካከል
ይታወቅ ዘንድ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 3 \v 4 3. እግዚአብሔር ሆይ፣ ሕዝቦች ያመስግኑህ
\v 3 እግዚአብሔር ሆይ፣ ሕዝቦች ያመስግኑህ
ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ፡፡
4. አንተ ለሕዝቦች ቅን ስለምትፈርድላቸው
\v 4 አንተ ለሕዝቦች ቅን ስለምትፈርድላቸው
የምድር ሕዝቦችን ስለምትመራ
ሕዝቦች ሁሉ ደስ ይበላቸው
በእልልታም ይዘምሩ፡፡ ሴላ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. እግዚአብሔር ሆይ፣ ሕዝቦች ያመስግኑህ
\v 5 እግዚአብሔር ሆይ፣ ሕዝቦች ያመስግኑህ
ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ፡፡
6. ምድር ፍሬዋን ሰጠች
\v 6 ምድር ፍሬዋን ሰጠች
አምላካችን እግዚአብሔር ባርኮናል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 7. እግዚአብሔር ባርኮናል
\v 7 እግዚአብሔር ባርኮናል
የምድር ዳርቻዎች ሁሉ እርሱን ያከብሩታል፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 68 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር ይነሣ
\c 68 \v 1 እግዚአብሔር ይነሣ
የሚጠሉትም ከፊቱ ይበተኑ፡፡
2. ጢስ እንደሚበንን፣ እንዲሁ አብንናቸው፤
\v 2 2. ጢስ እንደሚበንን፣ እንዲሁ አብንናቸው፤
ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ
እንዲሁ ክፉች ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ፡፡
3. ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው
\v 3 3. ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው
በእግዚአብሔርም ፊት ሐሤት ያድርጉ
ደስታንና ሐሤትን ይሞሉ፡፡

View File

@ -482,6 +482,12 @@
"66-05",
"66-08",
"66-10",
"66-13"
"66-13",
"66-16",
"66-19",
"67-01",
"67-03",
"67-05",
"67-07"
]
}