Thu Jun 14 2018 12:10:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 12:10:10 +03:00
parent 1dbbca3dd4
commit 73dbd682df
6 changed files with 17 additions and 14 deletions

View File

@ -1,10 +1,9 @@
\v 18 ልባችን ከአንተ አልተመለሰም
ርምጃችንም ከመንገድህ ወደ ኋላ አላለም፡፡
\v 19 19. አንተ ግን ተኩላዎች በሚውሉበት ቦታ ሰባብረህ
ጣልኸን፤ በሞት ጥላም ሸፈንኸን፡፡
\v 20 20. የአምካችንን ስም ረስተን፣
\v 19 አንተ ግን ተኩላዎች በሚውሉበት ቦታ ሰባብረህ ጣልኸን፤ በሞት ጥላም ሸፈንኸን፡፡
\v 20 የአምካችንን ስም ረስተን፣
እጆቻችንን ለባዕድ አማልክት ዘርግተን ቢሆን ኖሮ፣
\v 21 21. እግዚአብሔር ይህን ማወቅ ይሣነዋልን?
\v 21 እግዚአብሔር ይህን ማወቅ ይሣነዋልን?
እርሱ የሰውን ልብ ምስጢር የሚረዳ ነውና፡፡
\v 22 22. ያም ሆኖ፣ ቀኑን ሙሉ ስለ አንተ እንገደላለን
\v 22 ያም ሆኖ፣ ቀኑን ሙሉ ስለ አንተ እንገደላለን
እንደሚታረዱ በጐችም ተቆጠርን፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 23 \v 24 23. ጌታ ሆይ ንቃ፣ ለምንስ ትተኛለህ?
\v 23 ጌታ ሆይ ንቃ፣ ለምንስ ትተኛለህ?
ተነሥ፣ ለዘላለምም አትተወን፡፡
24. ፊትህን ለምን ከእኛ ትሰውራለህ?
\v 24 ፊትህን ለምን ከእኛ ትሰውራለህ?
መከራና ጭንቀታችን ለምን ችላ ትላለህ?

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 25 \v 26 25. እስከ ምድር ትቢያ ድረስ ወርደናል
\v 25 እስከ ምድር ትቢያ ድረስ ወርደናል
አካላችን ከምድር ጋር ተጣብቆአል፡፡
26. እኛን ለመርዳት ተነሥ
\v 26 እኛን ለመርዳት ተነሥ
ስለ ኪዳን ታማኝነትህ ስትል ተቤዠን፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 45 \v 1 \v 2 1. ልቤ መልካም ሐሳብ አፈለቀ
\c 45 \v 1 ልቤ መልካም ሐሳብ አፈለቀ
ለንጉሡ የተቀኘሁትን ቅኔ አሰማለሁ
አንደበቴ እንደ መልካም ጸሐፊ ብዕር ነው፡፡
2. አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ
\v 2 አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ
ከከንፈሮችህ ጸጋ ይፈስሳል፤
ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ባርኮሃል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. ኃያል ሆይ፣ ሰይፍህን በወገብህ ታጠቅ
\v 3 3. ኃያል ሆይ፣ ሰይፍህን በወገብህ ታጠቅ
ግርማ ሞገስንም ተላበስ
4. ስለ እውነት ስለ ፍትሕ
\v 4 4. ስለ እውነት ስለ ፍትሕ
ግርማን ተጐናጽፈህ ድል ለማድረግ ገሥግሥ
ቀን እጅህ ድንቅ ነገር ታሳይ፡፡

View File

@ -344,6 +344,10 @@
"44-07",
"44-09",
"44-12",
"44-15"
"44-15",
"44-18",
"44-23",
"44-25",
"45-01"
]
}