Thu Jun 14 2018 12:28:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 12:28:10 +03:00
parent b921cd54b5
commit 7306116e67
7 changed files with 19 additions and 13 deletions

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17. የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው
\v 17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው
አንተ፣ የተሰበረውን የተዋረደውን መንፈስ
አትንቅም፡፡
18. በበጐነትህ ለጽዮን መልካም አድርግ
\v 18 በበጐነትህ ለጽዮን መልካም አድርግ
የኢየሩሳሌምንም ቅጥሮች ሥራ፡፡
19. በዚያ ጊዜ የጽድቅ መሥዋዕት፣ የሚቃጠል
\v 19 በዚያ ጊዜ የጽድቅ መሥዋዕት፣ የሚቃጠል
መሥዋዕትና ፈጽሞ የሚቃጠል
መሥዋዕት ደስ ያሰኝሃል፡፡
እኛም በመሠዊያህ ላይ እንደ ገና

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 52 \v 1 \v 2 1. ኃያል ሆይ፣ ሁከት በመፍጠር ለምን ትኩራለህ?
\c 52 \v 1 ኃያል ሆይ፣ ሁከት በመፍጠር ለምን ትኩራለህ?
የእግዚአብሔር ኪዳን ታማኝነት ዕለት ዕለት ነው፡፡
2. አንደበትህ እንደ ሰላ ምላጭ
\v 2 አንደበትህ እንደ ሰላ ምላጭ
ጥፋትን ያውጠነጥናል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 3. ከመልካም ይልቅ ክፋትን፣
\v 3 ከመልካም ይልቅ ክፋትን፣
እውነትን ከመናገር ይልቅ ሐሰትን ወደድህ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፣
\v 4 አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፣
ሌሎችን የሚያጠፋ ቃል ወደድህ፡፡
5. ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጠፋሃል
\v 5 ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጠፋሃል
ይነጥቅሃል፤ ከድንኳንህም መንጥቆ ያወጣሃል፤
ከሕያዋን ምድር ይነቅልሃል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤
7. ‹‹ተመልከቱ፣ እግዚአብሔርን መጠጊያ ያላደረገ፣
\v 6 ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤
\v 7 ‹‹ተመልከቱ፣ እግዚአብሔርን መጠጊያ ያላደረገ፣
ነገር ግን በሀብቱ ብዛት የተመካ
በክፋቱም የበረታ ያ ሰው እነሆ!

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 8 \v 9 6. ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤
7. ‹‹ተመልከቱ፣ እግዚአብሔርን መጠጊያ ያላደረገ፣
\v 8 ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤
\v 9 ‹‹ተመልከቱ፣ እግዚአብሔርን መጠጊያ ያላደረገ፣
ነገር ግን በሀብቱ ብዛት የተመካ
በክፋቱም የበረታ ያ ሰው እነሆ!

View File

@ -397,6 +397,12 @@
"51-05",
"51-07",
"51-10",
"51-12"
"51-12",
"51-14",
"51-17",
"52-01",
"52-03",
"52-04",
"52-06"
]
}