Thu Jun 14 2018 15:36:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:36:13 +03:00
parent d1a9813896
commit 71456fb0b7
5 changed files with 14 additions and 11 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 25 \v 26 25. በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ?
\v 25 በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ?
በምድርም ከአንተ ሌላ የምፈልገው የለኝም፡፡
26. ሥጋዬና ልቤ ደከሙ
\v 26 ሥጋዬና ልቤ ደከሙ
እግዚአብሔር ግን ለዘላለም
የልቤ ብርታትና አለኝታ ነው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 27 \v 28 27. እነሆ፣ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉ
\v 27 እነሆ፣ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉ
ለአንተ ያልታመኑትንም ታጠፋቸዋለህ፡፡
28. ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፣
\v 28 ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፣
ጌታ ያህዌን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ
ሥራህንም ሁሉ እናገራለሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 74 \v 1 \v 2 1. አምላክ ሆይ፣ ለዘላለም የጣልኸን ለምንድነው?
\c 74 \v 1 አምላክ ሆይ፣ ለዘላለም የጣልኸን ለምንድነው?
በመሰማሪያህ በጐችህስ ላይ ቁጣህ
የነደደው ለምንድነው?
2. ከጥንት ጀምሮ የመረጥኸውን ሕዝብ
\v 2 ከጥንት ጀምሮ የመረጥኸውን ሕዝብ
ርስትህ እንዲሆን የዋጀኸውን ነገድ፣
መኖርያህ ያደረግሃትን የጽዮን ተራራን አስብ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 3 \v 4 \v 5 \v 6 3. ጠላት ለዘለቄታው ባድማ ያደረገውን
\v 3 ጠላት ለዘለቄታው ባድማ ያደረገውን
መቅደስህ ውስጥ ያወደመውን ሁሉ ተመልከት፡፡
4. ጠላቶችህ አንተ በመረጥኸው ቦታ መካከል ደነፉ፤
\v 4 ጠላቶችህ አንተ በመረጥኸው ቦታ መካከል ደነፉ፤
የጦርነት ዓርማቸውንም ምልክት አድርገው በዚያ አቆሙ፡፡
5. እነርሱ ጥቅጥቅ ባለው ደን ውስጥ
\v 5 እነርሱ ጥቅጥቅ ባለው ደን ውስጥ
እንጨቶችን በመጥረቢያ የሚቆርጥ ሰው ይመስላሉ፡፡
6. በእደ ጥበብ ያጌጠውን ሥራ ሁሉ፣
\v 6 6. በእደ ጥበብ ያጌጠውን ሥራ ሁሉ፣
በመጥረቢያና በመዶሻ ሰባብረው አደቀቁት፡፡

View File

@ -549,6 +549,9 @@
"73-13",
"73-16",
"73-18",
"73-21"
"73-21",
"73-23",
"73-27",
"74-01"
]
}