Mon Jun 18 2018 15:02:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:02:07 +03:00
parent 92f4b29651
commit 4f40cc44b1
8 changed files with 21 additions and 15 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. ምሕረትህ መቃብር ውስጥ
\v 11 ምሕረትህ መቃብር ውስጥ
ታማኝነትህስ በሙታን ዓለም ይነገራልን?
12. ድንቅ ሥራህ በጨለማ ስፍራ
\v 12 ድንቅ ሥራህ በጨለማ ስፍራ
ጽድቅህስ በመረሳት ምድር ትቃወቃለችን?

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 13 \v 14 13. ያህዌ ሆይ፣ እኔ ግን ወደ አንተ እጮኻለሁ
\v 13 ያህዌ ሆይ፣ እኔ ግን ወደ አንተ እጮኻለሁ
በጧትም ጸሎቴን ወደ ፊት አቀርባለሁ፡፡
14. ያህዌ ሆይ፣ ለምን ትተወኛለህ?
\v 14 ያህዌ ሆይ፣ ለምን ትተወኛለህ?
ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ?

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 15 \v 16 15. ከልጅነቴ ጀምሮ ችግረኛና ሞት አፋፍ
\v 15 ከልጅነቴ ጀምሮ ችግረኛና ሞት አፋፍ
ላይ ያለሁ ሰው ነበርሁ፤
ከማስደንገጥህ የተነሣ ተስፋ ቆርጫለሁ፡፡
16. ቁጣህ እኔ ላይ ተከነበለ
\v 16 ቁጣህ እኔ ላይ ተከነበለ
መዓትህም አጠፋኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 17 \v 18 17. ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ
\v 17 ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ
ዙሪያውን አጥረው ያዙኝ፡፡፡
18. ወዳጆቼንና የሚቀርቡኝን ሰዎች ሁሉ
\v 18 ወዳጆቼንና የሚቀርቡኝን ሰዎች ሁሉ
ከእኔ አራቅህ
ጓደኛዬ ጨለማ ብቻ ሆኖ ቀረ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 89 \v 1 \v 2 1. ስለ ያህዌ ምሕረት
\c 89 \v 1 ስለ ያህዌ ምሕረት
ለዘላለሙ እዘምራለሁ፡፡
ታማኝነትህንም ለሚመጣው ትውልድ
እናገራለሁ፡፡
2. ምሕረትህን ለዘላለም እንደምትመሠርት
\v 2 ምሕረትህን ለዘላለም እንደምትመሠርት
ታማኝነትህንም በሰማያት እንደምታጸና
እናገራለሁና

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. አንተም እንዲህ ብለሃል፣ ‹‹ከመረጥሁት ጋር ኪዳን
\v 3 አንተም እንዲህ ብለሃል፣ ‹‹ከመረጥሁት ጋር ኪዳን
አድርጌአለሁ፤ ለባርያዬ ለዳዊት ምዬአለሁ፡፡
4. ዘርህን ለዘላለም አተክላለሁ
\v 4 ዘርህን ለዘላለም አተክላለሁ
ዙፋንህንም በትውልድ ዘመን ሁሉ አጸናለሁ፡፡›› ሴላ

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 5 \v 6 5. ያህዌ ሆይ፣ ሰማያት ድንቅ ሥራህን ያመሰግናሉ
\v 5 5. ያህዌ ሆይ፣ ሰማያት ድንቅ ሥራህን ያመሰግናሉ
ጽድቅህም በቅዱሳን ጉባኤ ይወደሳል፡፡
6. በላይ በሰማያት ከያህዌ ጋር ማን ሊስተካከል
\v 6 6. በላይ በሰማያት ከያህዌ ጋር ማን ሊስተካከል
ይችላል?
ከአማልክት ልጆችስ መካከል እንደ ያህዌ
ያለ ማን ነው?

View File

@ -673,6 +673,12 @@
"88-05",
"88-07",
"88-08",
"88-09"
"88-09",
"88-11",
"88-13",
"88-15",
"88-17",
"89-01",
"89-03"
]
}