Tue Jun 19 2018 16:42:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-19 16:42:26 +03:00
parent 310ea5743e
commit 49db0fb08d
9 changed files with 24 additions and 17 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 6 \v 8 6. እነሆ፣ በኤፍራታ ሰማነው፣
\v 6 እነሆ፣ በኤፍራታ ሰማነው፣
በይዓሪም አገኘነው፡፡
\v 7 7. ወደ ማደሪያው እንግባ
\v 7 ወደ ማደሪያው እንግባ
እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንስገድ፡፡
8. ያህዌ ሆይ ተነሥ
\v 8 ያህዌ ሆይ ተነሥ
አንተና የኃይልህ ታቦታ ወደ ማደሪያህ
ስፍራ ሂዱ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 9 \v 10 9. ካህናትህ ጽድቅን ይልበሱ
\v 9 ካህናትህ ጽድቅን ይልበሱ
ታማኞችህ እልል ይበሉ፡፡
10. ስለ ባርያህ ስለ ዳዊት ስትል
\v 10 ስለ ባርያህ ስለ ዳዊት ስትል
የተቀባኸውን ንጉሥ አትተወው፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 11 \v 12 11. ያህዌ ለዳዊት በእውነት ማለ
\v 11 ያህዌ ለዳዊት በእውነት ማለ
በማይታጠፍ መሐላ እንዲህ አለ
‹‹ከልጆችህ አንዱን ዙፋንህ ላይ አስቀምጣለሁ
12. ልጆችህ ኪዳኔን፣ የማስተምራቸውንም
\v 12 ልጆችህ ኪዳኔን፣ የማስተምራቸውንም
ሕጌን ቢጠብቁ፣
ልጆቻቸው ለዘላለም በዙፋንህ ላይ ይቀመጣሉ፡፡››

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 13 \v 14 13. ያህዌ ጽዮንን መርጧልና
\v 13 ያህዌ ጽዮንን መርጧልና
ማደሪያው እንድትሆን ወዶአልና፡፡
14. ‹‹ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት
\v 14 ‹‹ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት
ፈልጌአታለሁና በእርሷ እኖራለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. እጅግ አትረፍርፌ እባርካታለሁ
\v 15 እጅግ አትረፍርፌ እባርካታለሁ
ድኾቿን እንጀራ አጠግባለሁ፡፡
16. ካህናቶቿን ማዳንን አለብሳቸዋለሁ
\v 16 ካህናቶቿን ማዳንን አለብሳቸዋለሁ
ታማኞቿም እልል ይላሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 17 \v 18 17. በዚያ ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ
\v 17 በዚያ ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ
ለቀባሁትም ሰው መብራት አዘጋጃለሁ፡፡
18. ጠላቶቹን እፍረት አከናንባቸዋለሁ
\v 18 ጠላቶቹን እፍረት አከናንባቸዋለሁ
እርሱ ላይ ግን አክሊሉ ያበራል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 133 \v 1 1. ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ቢኖሩ
\c 133 \v 1 ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ቢኖሩ
እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ አስደሳች ነው፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 2 \v 3 2. በአሮን ራስና ጢም ላይ እንደሚፈስስ
\v 2 2. በአሮን ራስና ጢም ላይ እንደሚፈስስ
እስከ ልብሱን ዐንገት ጌጥ ድረስ እንደሚወርድ
ውድ ሽቱ ነው፡፡
3. ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ
\v 3 3. ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ
እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፡፡
ያህዌ በዚያ በረከቱን አዞአልና
ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአል፡፡

View File

@ -1043,6 +1043,13 @@
"131-01",
"131-02",
"132-01",
"132-03"
"132-03",
"132-06",
"132-09",
"132-11",
"132-13",
"132-15",
"132-17",
"133-01"
]
}