Thu Jun 14 2018 15:28:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:28:13 +03:00
parent 613785ec1c
commit 29981a5c24
7 changed files with 21 additions and 15 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 21 \v 22 21. ክብሬን ትጨምራለህ
\v 21 ክብሬን ትጨምራለህ
ተመልሰህም ታጽናናኛለህ፡፡
22. አምላኬ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህ
\v 22 አምላኬ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህ
በበገና አመሰግንሃለሁ፤
የእስራኤል ቅዱስ ሆይ፣
በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 23 \v 24 23. ለአንተ የምስጋና መዝሙር ሳቀርብ፣
\v 23 ለአንተ የምስጋና መዝሙር ሳቀርብ፣
ከንፈሮቼ በደስታ ይሞላሉ
አንተ ያዳንሃት ነፍሴም
እልል ትላለች፡፡
24. አንደበቴ ቀኑን ሙሉ ስለ ጽድቅህ ያወራል፤
\v 24 አንደበቴ ቀኑን ሙሉ ስለ ጽድቅህ ያወራል፤
የእኔን መጐዳት የሚፈልጉ አፍረዋልና ተዋርደዋልምና፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 72 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብአብሔር ሆይ፣ ለንጉሡ ትክክለኛ ፍርድን
\c 72 \v 1 እግዚአብአብሔር ሆይ፣ ለንጉሡ ትክክለኛ ፍርድን
ለንጉሡም ልጅ ጽድቅህን ስጠው፡፡
2. እርሱም ሕዝብህን በጽድቅ፣ ይዳኛል
\v 2 እርሱም ሕዝብህን በጽድቅ፣ ይዳኛል
ለተቸገሩትም በትክክል ይፈርዳል፡፡
3. ተራሮች ሰላምን፣
\v 3 ተራሮች ሰላምን፣
ኮረብቶችም የጽድቅን ፍሬ ያመጣሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 4 \v 5 4. ለተቸገረው ሕዝብ ይሟገታል
\v 4 ለተቸገረው ሕዝብ ይሟገታል
የችግረኞችን ልጆች ያድናል
ጨቋኙንም ያደቀዋል፡፡
5. ፀሐይ እስካለች ድረስ፣
\v 5 ፀሐይ እስካለች ድረስ፣
ጨረቃም እስከምትኖርበት ከትውልድ
እስከ ትውልድ ድረስ፣ አንተን ያከብራሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. በታጨደ መስክ ላይ እንደሚዘንብ
\v 6 በታጨደ መስክ ላይ እንደሚዘንብ
ዝናብ ይውረድ
እንደ ካፊያም ምድርን ያረስርስ፡፡
7. በዘመኑ ጽድቅ ይስፈን
\v 7 በዘመኑ ጽድቅ ይስፈን
ጨረቃም ብርሃንዋ በምትሰጥበት ዘመን
ሁሉ ብርልጽግና ይብዛለት፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር
\v 8 ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር
ከታላቁም ወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ይሁን፡፡
9. በምድረ በዳ የሚኖሩ በፊቱ ይስገዱ
\v 9 በምድረ በዳ የሚኖሩ በፊቱ ይስገዱ
ጠላቶቹም ወደ መሬት ወድቀው ትቢያ ይላሱ፡፡
10. የተርሴስ ነገሥታትና ደሴቶች
\v 10 10. የተርሴስ ነገሥታትና ደሴቶች
ስጦታ ያምጡለት
የሳባና የዐረብ ነገሥታት እጅ መንሻ ያቅርቡለት፡፡

View File

@ -529,6 +529,12 @@
"71-10",
"71-12",
"71-14",
"71-17"
"71-17",
"71-19",
"71-21",
"71-23",
"72-01",
"72-04",
"72-06"
]
}