Thu Jun 14 2018 16:28:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 16:28:13 +03:00
parent 328df88c69
commit 1ea23277f9
8 changed files with 20 additions and 14 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 ሕዝቤ ግን ቃሌን አልሰማም
እስራኤልም ለእኔ አልታዘዝም፡፡
\v 12 12. ስለዚህ በእልከኝነት መንገዳቸው እንዲሄዱ፣
\v 12 ስለዚህ በእልከኝነት መንገዳቸው እንዲሄዱ፣
የፈለጉትንም እንዲያደርጉ ተውኳቸው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 13 \v 14 13. ምነው ሕዝቤ ባደመጠኝ ኖሮ፣
\v 13 ምነው ሕዝቤ ባደመጠኝ ኖሮ፣
እስራኤል በመንገዴ ሄዶ ቢሆን ኖሮ፡፡
14. ፈጥኜ ጠላቶቻቸውን አስገዛላቸው ነበር
\v 14 ፈጥኜ ጠላቶቻቸውን አስገዛላቸው ነበር
እጄንም በጨቋኞቻቸው ላይ ባነሣሁ ነበር፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. ያህዌን የሚጠሉ በፊቱ በፍርሃት ይሸማቀቃሉ!
\v 15 ያህዌን የሚጠሉ በፊቱ በፍርሃት ይሸማቀቃሉ!
ለዘላለምም ያፍራሉ፡፡
16. እስራኤልን ግን ምርጡን ስንዴ አበላዋለሁ
ከዐለት ከሚገኘውም ማር አጠግባችለሁ፡፡››
\v 16 እስራኤልን ግን ምርጡን ስንዴ አበላዋለሁ
ከዐለት ከሚገኘውም ማር አጠግባችለሁ፡፡››

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 82 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር በአማልክት ጉባኤ ቆመ፤
\c 82 \v 1 እግዚአብሔር በአማልክት ጉባኤ ቆመ፤
በአማልክትም ላይ፣ ይፈርዳል እንዲህም ይላል፤
2. ፍትሕ የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው?
\v 2 ፍትሕ የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው?
ለክፉዎች የምታደሉትስ እስከ መቼ ነው? ሴላ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ለድኾችና ለሙት ልጆች ተሟገቱ፤
\v 3 ለድኾችና ለሙት ልጆች ተሟገቱ፤
የችግረኛውንና የምስኪኑን መብት አስከብሩ፡፡
4. ድኾችንና ምስኪኖችን ታደጉ፤
\v 4 ድኾችንና ምስኪኖችን ታደጉ፤
ከዐመፀኞችም እጅ አስጥሏቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 5. ዕውቀትም ሆነ ማስተዋል የላቸውም
\v 5 ዕውቀትም ሆነ ማስተዋል የላቸውም
በጨለማ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ይመላለሳሉ
የምድር መሠረቶችም ተናወጡ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. እኔም፣ ‹‹እናንተ አማልክት ናችሁ፤
\v 6 እኔም፣ ‹‹እናንተ አማልክት ናችሁ፤
ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ አልሁ፡፡
7. ሆኖም፣ እንደ ማንኛውም ሰው ትሞታላችሁ
\v 7 7. ሆኖም፣ እንደ ማንኛውም ሰው ትሞታላችሁ
እንደ ማንኛውም ገዥ ትወድቃላችሁ፡፡››

View File

@ -628,6 +628,12 @@
"81-01",
"81-04",
"81-06",
"81-08"
"81-08",
"81-11",
"81-13",
"81-15",
"82-01",
"82-03",
"82-05"
]
}