Thu Jun 14 2018 16:18:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 16:18:14 +03:00
parent 597defdadd
commit 1c6fc02bed
8 changed files with 23 additions and 16 deletions

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\c 79 \v 1 \v 2 \v 3 1. አምላክ ሆይ፣ ባዕድ ሕዝቦች ርስትህን ወረሩ!
\c 79 \v 1 አምላክ ሆይ፣ ባዕድ ሕዝቦች ርስትህን ወረሩ!
የተቀደሰ መቅደስህን አረከሱ
ኢየሩሳሌምን የፍርስራሽ ክምር አደረጓት፡፡
2. የባሪያዎችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣
\v 2 የባሪያዎችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣
የታማኞችህን ሥጋ ለምድር አራዊት
ምግብ እንዲሆን ሰጡ፡፡
3. ደማቸውን በኢየሩሳሌም ዙሪያ
\v 3 ደማቸውን በኢየሩሳሌም ዙሪያ
እንደ ውሃ አፈሰሱ
የሚቀብራቸውም አልተገኘም፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. እኛም ለጐረቤቶቻችን መዘባበቻ
\v 4 እኛም ለጐረቤቶቻችን መዘባበቻ
በዙሪያችን ላሉትም መሣቂያ መሣለቂያ ሆንን፡፡
5. ያህዌ ሆይ፣ ይህ እስከ መቼ ነው?
\v 5 ያህዌ ሆይ፣ ይህ እስከ መቼ ነው?
የምትቆጣው ለዘላለም ነውን?
ቅናትህ እንደ እሳት ሲነድ ይኖራልን?

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. አንተን በማያውቁ ሕዝቦች ላይ፣
\v 6 አንተን በማያውቁ ሕዝቦች ላይ፣
ስምህን በማይጠሩ መንግሥታት
ላይ መዓትህን አፍስስ፤
7. ያዕቆብን ውጠውታልና
\v 7 ያዕቆብን ውጠውታልና
መኖሪያ ቦታውንም ባድማ አድርገዋል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 8 \v 9 8. የአባቶቻችንን ኃጢአት እኛ ላይ አትቁጠርብን
\v 8 የአባቶቻችንን ኃጢአት እኛ ላይ አትቁጠርብን
እጅግ ተዋርደናልና ምሕረትህ ፈጥና
ወደ እኛ ትምጣ፡፡
9. መድኃኒታችን እግዚአብሔር ሆይ፣
\v 9 መድኃኒታችን እግዚአብሔር ሆይ፣
ስለ ስምህ ክብር ርዳን፤ ይቅርም በለን፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 10 \v 11 10. ሕዝቦች፣ ‹‹አምካቸው የት አለ?
\v 10 ሕዝቦች፣ ‹‹አምካቸው የት አለ?
ለምን ይበሉ?
ስለ ፈሰሰው የባሪያዎችህ ደም፣
ዐይናችን እያየ ሕዝቦችን ተበቀል፡፡
11. የእስረኞች ሰቆቃ ወደ አንተ ይድረስ
\v 11 የእስረኞች ሰቆቃ ወደ አንተ ይድረስ
በኃይልህ ብርታት ሞት የተፈረደባቸውን አድን፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 12 \v 13 12. ጌታ ሆይ፣ ጐረቤቶቻችን አንተ ላይ
\v 12 ጌታ ሆይ፣ ጐረቤቶቻችን አንተ ላይ
ስለ ሰነዘሩት ስድብ ሰባት ዕጥፍ
ተበቀላቸው፡፡
13. እኛ ሕዝብህ፣ የመሰማሪያ በጐችህ
\v 13 እኛ ሕዝብህ፣ የመሰማሪያ በጐችህ
ለዘላለም ምስጋና እናቀርብልሃለን፡፡
ለትውልድ ሁሉ ምስጋናህን እንናገራለን፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 80 \v 1 \v 2 \v 3 1. ዮሴፍን እንደ በግ መንጋ የምትመራ፣
\c 80 \v 1 \v 3 1. ዮሴፍን እንደ በግ መንጋ የምትመራ፣
የእስራኤል እረኛ ሆይ፣ ስማን፡፡
በኪሩቤል ላይ ባለው ዙፋን
የምትቀመጥ ሆይ፣ ብርሃንህ ይብራልን!
2. በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ኃይልህን
\v 2 2. በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ኃይልህን
ግለጥ፤ መጥተህም አድነን፡፡
3. አምላክ ሆይ፣ መልሰን
ፊትህን አብራልን እኛም እንድናለን፡፡

View File

@ -609,6 +609,13 @@
"78-60",
"78-62",
"78-64",
"78-67"
"78-67",
"78-70",
"79-01",
"79-04",
"79-06",
"79-08",
"79-10",
"79-12"
]
}