Mon Jun 18 2018 15:40:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:40:05 +03:00
parent 6a857f4639
commit 0bfe4bb71c
7 changed files with 19 additions and 13 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 101 \v 1 1. ያህዌ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህና
\c 101 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህና
ስለ ትክክለኛ ፍርድህ ምስጋና እዘምራለሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 2 \v 3 2. ነቀፋ በሌለበት መንገድ እሄዳለሁ
\v 2 ነቀፋ በሌለበት መንገድ እሄዳለሁ
አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው?
በቤቴ ውስጥ ያለ ነቀፋ እመላለሳለሁ፡፡
3. በዐይኖቼ ፊት በደል አላኖርም
\v 3 በዐይኖቼ ፊት በደል አላኖርም
የክፉዎችን ሥራ እጠላለሁ
ከቶም አልተባበራቸውም፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ጠማማ ሰዎች ከእኔ ይርቃሉ
\v 4 ጠማማ ሰዎች ከእኔ ይርቃሉ
ከክፋት ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም፡፡
5. ባልንጀራውን በስውር የሚያማውን አጠፋለሁ፡፡
\v 5 ባልንጀራውን በስውር የሚያማውን አጠፋለሁ፡፡
ትዕቢተኛ ዐይንና እብሪተኛ ልብ
ያለውን ሰው አልታገሠውም፡፡
6. ከእኔ ጋር እንዲኖሩ፣ ዐይኖቼ
\v 6 ከእኔ ጋር እንዲኖሩ፣ ዐይኖቼ
በምድሪቱ ያሉ ታማኞች ላይ ናቸው
በንጹሕና የሚሄድ እርሱ ያገለግለኛል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 7 \v 8 7. አታላይ ሰው ቤቴ ውስጥ አይኖርም
\v 7 አታላይ ሰው ቤቴ ውስጥ አይኖርም
ሐሰተኛም በዐይኖቼ ፊት አይከብርም፡፡
8. በምድሪቱ ያሉትን ክፉ አድራጊዎች
\v 8 በምድሪቱ ያሉትን ክፉ አድራጊዎች
በየማለዳው አጠፋቸዋለሁ፤
ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ከያህዌ
ከተማ አስወግዳቸዋለሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 102 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ ጸሎቴን ሰማ
\c 102 \v 1 ያህዌ ሆይ ጸሎቴን ሰማ
ጩኸቴንም አድምጥ፡፡
2. በመከራዬ ጊዜ ፊትህን ከእኔ አትሰውር
\v 2 በመከራዬ ጊዜ ፊትህን ከእኔ አትሰውር
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል
ወደ አንተ ስጣራ ፈጥነህ
አድምጠኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. ዘመኔ እንደ ጢስ እየበነነ ነው
\v 3 ዘመኔ እንደ ጢስ እየበነነ ነው
ዐጥንቶቼም እንደ እሳት እየነደዱ ነው፡፡
4. ልቤ ተሰብሮአል፤ እኔም እንደ ደረቀ
\v 4 4ልቤ ተሰብሮአል፤ እኔም እንደ ደረቀ
ሣር ሆኛለሁ፡፡
እህል መብላትንም ዘንግቻለሁ፡፡

View File

@ -758,6 +758,12 @@
"99-06",
"99-08",
"100-01",
"100-03"
"100-03",
"100-04",
"101-01",
"101-02",
"101-04",
"101-07",
"102-01"
]
}