Wed Jun 21 2017 15:15:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-21 15:15:47 +03:00
parent 1153136c58
commit 9076d268ad
20 changed files with 45 additions and 45 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 14 በልቡ ውስጥ ባለው አጭበርባሪነት ክፋትን ይዶልታል፣ ግጭትንም ሁልጊዜ ይጭራል፡፡
\v 15 15 ስለዚህ ጥፋቱ ሳይታሰብ በቅጽበት ይደርስበታል፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደማይድን ሆኖ ይሰበራል፡፡
\v 14 በልቡ ውስጥ ባለው አጭበርባሪነት ክፋትን ይዶልታል፣ ግጭትንም ሁልጊዜ ይጭራል፡፡
\v 15 ስለዚህ ጥፋቱ ሳይታሰብ በቅጽበት ይደርስበታል፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደማይድን ሆኖ ይሰበራል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፣ የሚጸየፋቸውም ሰባት ናቸው፡-
\v 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፣ የሚጸየፋቸውም ሰባት ናቸው፡-

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 17 17 የትዕቢተኛ ሰው አይን፣ ሐሰትን የሚናገር ምላስ፣ የንጹሃን ሰዎችን ደም የሚያፈስስ እጅ፣
\v 18 18 ክፋትን የሚፈጥር ልብ፣ ክፋት ለማድረግ በፍጥነት የሚሮጥ እግር፣
\v 19 19 ውሸትን የሚለፈልፍ ምስክር፣ በወንድማማቾች መካከል ብጥብጥ የሚዘራ ሰው፡፡
\v 17 የትዕቢተኛ ሰው አይን፣ ሐሰትን የሚናገር ምላስ፣ የንጹሃን ሰዎችን ደም የሚያፈስስ እጅ፣
\v 18 ክፋትን የሚፈጥር ልብ፣ ክፋት ለማድረግ በፍጥነት የሚሮጥ እግር፣
\v 19 ውሸትን የሚለፈልፍ ምስክር፣ በወንድማማቾች መካከል ብጥብጥ የሚዘራ ሰው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 20 20 ልጄ ሆይ፣ የአባትህን ትዕዛዝ ፈጽም፣ የእናትህንም ትምህርት አትተው፡፡
\v 21 21 ሁልጊዜ በልብህ አኑራቸው፣ በአንገትህም ዙርያ እሰራቸው፡፡
\v 20 ልጄ ሆይ፣ የአባትህን ትዕዛዝ ፈጽም፣ የእናትህንም ትምህርት አትተው፡፡
\v 21 ሁልጊዜ በልብህ አኑራቸው፣ በአንገትህም ዙርያ እሰራቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 22 22 ስትሄድ፣ ይመሩሃል፤ በተኛህ ጊዜ ይጠብቁሃል፤ በነቃህም ጊዜ ያስተምሩሃል፡፡
\v 23 23 ትዕዛዛቱ መብራት ናቸው፣ ትምህርቱም ብርሃን ነው፤ የተግሳጽም ዘለፋዎች የሕይወት መንገድ ናቸውና፡፡
\v 22 ስትሄድ፣ ይመሩሃል፤ በተኛህ ጊዜ ይጠብቁሃል፤ በነቃህም ጊዜ ያስተምሩሃል፡፡
\v 23 ትዕዛዛቱ መብራት ናቸው፣ ትምህርቱም ብርሃን ነው፤ የተግሳጽም ዘለፋዎች የሕይወት መንገድ ናቸውና፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 24 ከምግባረ ብልሹ ሴት፣ ከአመንዝራ ሴትም ጣፋጭ ቃላት ይጠብቅሃል፡፡
\v 25 25 በልብህ ውበቷን አትመኝ፣ በሽፋሽፍትዋም አትጠመድ፡፡
\v 24 ከምግባረ ብልሹ ሴት፣ ከአመንዝራ ሴትም ጣፋጭ ቃላት ይጠብቅሃል፡፡
\v 25 በልብህ ውበቷን አትመኝ፣ በሽፋሽፍትዋም አትጠመድ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 26 26 ከጋለሞታ ሴት ጋር መተኛት የአንድ ቁራሽ ዳቦ ዋጋ ያሳጣሃል፤ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር መተኛት ግን ሕይወትህን ያሳጣሃል፡፡
\v 27 27 አንድ ሰው ልብሱ ሳይቃጠል በደረቱ እሳት መያዝ ይችላልን?
\v 26 ከጋለሞታ ሴት ጋር መተኛት የአንድ ቁራሽ ዳቦ ዋጋ ያሳጣሃል፤ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር መተኛት ግን ሕይወትህን ያሳጣሃል፡፡
\v 27 አንድ ሰው ልብሱ ሳይቃጠል በደረቱ እሳት መያዝ ይችላልን?

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 28 28 አንድ ሰው እግሩ ሳይቃጠል በፍም ላይ መራመድ ይችላልን?
\v 29 29 ከጎረቤቱ ሚስት ጋር የሚተኛም ሰው እንዲሁ ነው፤ ከእርሷ ጋር የሚተኛም ሳይቀጣ አይቀርም፡፡
\v 28 አንድ ሰው እግሩ ሳይቃጠል በፍም ላይ መራመድ ይችላልን?
\v 29 ከጎረቤቱ ሚስት ጋር የሚተኛም ሰው እንዲሁ ነው፤ ከእርሷ ጋር የሚተኛም ሳይቀጣ አይቀርም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 30 30 ሌባ በተራበ ጊዜ ፍላጎቱን ለማሟላት ቢሰርቅ ሰዎች አይንቁትም፡፡
\v 31 31 ሆኖም ሌባው ሲሰርቅ ከተያዘ፣ የሰረቀውን ሰባት እጥፍ ይመልሳል፤ በቤቱም ያለውን ንብረት ሁሉ መስጠት አለበት፡፡
\v 30 ሌባ በተራበ ጊዜ ፍላጎቱን ለማሟላት ቢሰርቅ ሰዎች አይንቁትም፡፡
\v 31 ሆኖም ሌባው ሲሰርቅ ከተያዘ፣ የሰረቀውን ሰባት እጥፍ ይመልሳል፤ በቤቱም ያለውን ንብረት ሁሉ መስጠት አለበት፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 32 32 የሚያመነዝር ሰው አእምሮው አያመዛዝንም፤ እንዲህ የሚያደርግ ራሱን ያጠፋል፡፡
\v 33 33 ቁስልና ውርደት ይገባዋል፣ ውርደቱም አይደመሰስለትም፡፡
\v 32 የሚያመነዝር ሰው አእምሮው አያመዛዝንም፤ እንዲህ የሚያደርግ ራሱን ያጠፋል፡፡
\v 33 ቁስልና ውርደት ይገባዋል፣ ውርደቱም አይደመሰስለትም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 34 34 ቅናት ሰውን ቁጡ ያደርገዋልና፤ በሚበቀልበት ጊዜ ምህረትን አያደርግም፡፡
\v 35 35 እርሱ ምንም ዓይነት ካሳ አይቀበልም፣ ብዙ ስጦታዎችን ብታቀርብለትም እሺ አይልም፡፡
\v 34 ቅናት ሰውን ቁጡ ያደርገዋልና፤ በሚበቀልበት ጊዜ ምህረትን አያደርግም፡፡
\v 35 እርሱ ምንም ዓይነት ካሳ አይቀበልም፣ ብዙ ስጦታዎችን ብታቀርብለትም እሺ አይልም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 7 \v 1 1 ልጄ ሆይ፣ ቃሎቼን ጠብቅ፣ ትእዛዜንም በአንተ ውስጥ አኑር፡፡
\v 2 2 ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ኑር፣ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ፡፡
\v 3 3 በጣቶችህም ላይ እሰራቸው፤ በልብህም ጽላት ጻፋቸው፡፡
\c 7 \v 1 ልጄ ሆይ፣ ቃሎቼን ጠብቅ፣ ትእዛዜንም በአንተ ውስጥ አኑር፡፡
\v 2 ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ኑር፣ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ፡፡
\v 3 በጣቶችህም ላይ እሰራቸው፤ በልብህም ጽላት ጻፋቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 4 ጥበብ “አንቺ እህቴ ነሽ” በላት፣ ማስተዋልን ደግሞ ዘመዴ ብለህ ጥራው፣
\v 5 5 ከአመንዝራ ሴት፣ ቃሏንም ከምታለዝብ ከዘማዊም ሴት ትጠብቅህ ዘንድ፡፡
\v 4 ጥበብ “አንቺ እህቴ ነሽ” በላት፣ ማስተዋልን ደግሞ ዘመዴ ብለህ ጥራው፣
\v 5 ከአመንዝራ ሴት፣ ቃሏንም ከምታለዝብ ከዘማዊም ሴት ትጠብቅህ ዘንድ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 6 በቤቴ መስኮት ላይ ሆኜ ወደ ውጭ ተመለከትሁ፣
\v 7 7 ብዙ እውቀት አልባ ወጣቶች ተመለከትሁ፡፡ ከመካከላቸው አንድ የማያስተውል ወጣት ተመለከትሁ፡፡
\v 6 በቤቴ መስኮት ላይ ሆኜ ወደ ውጭ ተመለከትሁ፣
\v 7 ብዙ እውቀት አልባ ወጣቶች ተመለከትሁ፡፡ ከመካከላቸው አንድ የማያስተውል ወጣት ተመለከትሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 8 ያ ወጣት በቤቷ ማዕዘን አጠገብ ባለው መንገድ አለፈ፣ ከዚያም ወደ ቤቷ አቅጣጫ ሄደ
\v 9 9 ብርሃን ደንገዝገዝ፣ ቀኑ መሸትሸት ብሎ ነበር፣ በምሽትና በሌሌት ጨለማ፡፡
\v 8 ያ ወጣት በቤቷ ማዕዘን አጠገብ ባለው መንገድ አለፈ፣ ከዚያም ወደ ቤቷ አቅጣጫ ሄደ
\v 9 ብርሃን ደንገዝገዝ፣ ቀኑ መሸትሸት ብሎ ነበር፣ በምሽትና በሌሌት ጨለማ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 10 10 በዚያ አንዲት ሴት አገኘችው፣ እንደ ሴተኛ አዳሪ የለበሰች፣ እዚያ ለምን እንደ መጣች በሚገባ ታውቃለች፡፡
\v 11 11 ጯኺና እምቢተኛ ናት፣ እግሮቿ በቤት አይቀመጡም
\v 12 12 አንዴ በመንገድ፣ አንዴ በገበያ፣ በየማዕዘኑም ተጋድማ ታደባለች፡፡
\v 10 በዚያ አንዲት ሴት አገኘችው፣ እንደ ሴተኛ አዳሪ የለበሰች፣ እዚያ ለምን እንደ መጣች በሚገባ ታውቃለች፡፡
\v 11 ጯኺና እምቢተኛ ናት፣ እግሮቿ በቤት አይቀመጡም
\v 12 አንዴ በመንገድ፣ አንዴ በገበያ፣ በየማዕዘኑም ተጋድማ ታደባለች፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 13 13 ስለዚህም ትይዘዋለች፣ ትስመውማለች፣ ፊቷም እፍረት ሳይታይበት እንዲህ አለችው፣
\v 14 14 ዛሬ የሰላም መስዋዕቴን አቅርቤአለሁ፣ ስእለቴንም ፈጽሜአለሁ፣
\v 15 15 ስለዚህ አንተን ለማግኘት፣ ፊትህን ለመፈለግ ወጣሁ፣ አግኝቼሃለሁም፡፡
\v 13 ስለዚህም ትይዘዋለች፣ ትስመውማለች፣ ፊቷም እፍረት ሳይታይበት እንዲህ አለችው፣
\v 14 ዛሬ የሰላም መስዋዕቴን አቅርቤአለሁ፣ ስእለቴንም ፈጽሜአለሁ፣
\v 15 ስለዚህ አንተን ለማግኘት፣ ፊትህን ለመፈለግ ወጣሁ፣ አግኝቼሃለሁም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 16 16 በአልጋየ ላይ መሸፈኛ ዘርግቼበታለሁ፣ ከግብጽ የመጣ ባለቀለም የአልጋ ልብስ አንጥፌበታለሁ፡፡
\v 17 17 አልጋየን ከርቤ፣ አልሙንና ቀረፋ ረጭቼበታለሁ፡፡
\v 18 18 ና፣ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፤ ፍቅራችንን በምንገልጥባቸው የተለያዩ መንገዶች በታላቅ ደስታ እንፈንድቅ፡፡
\v 16 በአልጋየ ላይ መሸፈኛ ዘርግቼበታለሁ፣ ከግብጽ የመጣ ባለቀለም የአልጋ ልብስ አንጥፌበታለሁ፡፡
\v 17 አልጋየን ከርቤ፣ አልሙንና ቀረፋ ረጭቼበታለሁ፡፡
\v 18 ና፣ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፤ ፍቅራችንን በምንገልጥባቸው የተለያዩ መንገዶች በታላቅ ደስታ እንፈንድቅ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 19 19 ባሌ በቤት የለም፤ ወደ ሩቅ መንገድ ሄዷል፡፡
\v 20 20 በገንዘብ የተሞላ ቦርሳ ወስዷል፤ ሙሉ ጨረቃ በወጣበት ቀን ይመለሳል፡፡”
\v 21 21 በሚያባብል ንግግሯ ታሳስተዋለች፣ በለሰለሰ ንግሯም ታታልለዋለች፡፡
\v 19 ባሌ በቤት የለም፤ ወደ ሩቅ መንገድ ሄዷል፡፡
\v 20 በገንዘብ የተሞላ ቦርሳ ወስዷል፤ ሙሉ ጨረቃ በወጣበት ቀን ይመለሳል፡፡”
\v 21 በሚያባብል ንግግሯ ታሳስተዋለች፣ በለሰለሰ ንግሯም ታታልለዋለች፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 22 22 ለመታረድ እንደሚነዳ በሬ፣ ፍላጻ ጉበቱን እስኪወጋው ድረስ በወጥመድ እንደተያዘ አጋዘን፣
\v 23 23 ወደ ወጥመድ በርራ እንደምትገባ ወፍ፣ ሕይወቱን እንደሚያሳጣው ሳያውቅ እርሷን ይከተላታል፡፡
\v 22 ለመታረድ እንደሚነዳ በሬ፣ ፍላጻ ጉበቱን እስኪወጋው ድረስ በወጥመድ እንደተያዘ አጋዘን፣
\v 23 ወደ ወጥመድ በርራ እንደምትገባ ወፍ፣ ሕይወቱን እንደሚያሳጣው ሳያውቅ እርሷን ይከተላታል፡፡