am_pro_text_udb/13/09.txt

2 lines
323 B
Plaintext

\v 9 \v 10 9. መልካም የሚያደርግ ደስ እንደሚያሰኝ ብርሃን ያንጸባርቃል፤ የክፉዎች መብራት ግን ይጠፋል፡፡
10. ትዕቢት ጸብና ጭቅጭቅ ያመጣል፤ መልካም ምክር የሚሰማ ግን የሚያስፈልገውን ጥበብ ያገኛል፡፡