Fri Jun 30 2017 16:25:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
17711d8875
commit
a6ec409a5b
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. ቃላቸውን የሚጠብቁ በትክክለኛው መንገድ የሚመራቸውንም አቅጣጫ ይመርጣሉ፤ እምነት የማይጣልባቸው ሰዎችን ግን የራሳቸው እምነት አጉዳይነት ያጠፋቸዋል፡፡
|
||||
4. እግዚአብሔር በዓለም ላይ በሚፈርድበት ጊዜ ገንዘብህ አያድንህም፤ መልካሙን ብታደርግ ግን ከብዙ አደጋ ሌላው ቀርቶ ከሞት እንኳ ትድናለህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ሰዎች ቅንና መልካም ሲሆኑ ወዴት መሄድና ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ፤ ክፉ የሚያደርጉ ግን የራሳቸው ክፋት ሲያጠፋቸው ያያሉ፡፡
|
||||
6. መልካም የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ያድናቸዋል፤ ክፉ የሚያደርጉ ግን የምኞታቸው ባሪያዎች ይሆናሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. ክፉ ሰው ሲሞት፣ ለወደፊት ተስፋ ያደረገው ሁሉ አብሮት ይጠፋል፤ በገዛ ራሱ ብርታት ማሳካት የፈለገው እውን አይሆንም፡፡
|
||||
8. መልካም የሚደርገውን ያህዌ ከመከራ ያድነዋል፣ ክፉ ሰው ላይ ያህዌ ያንን መከራ ያመጣል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 9 \v 10 \v 11 9. ምንም ዐይነት ሃይማኖታዊ እምነት የሌለው ሰው አንደበቱን ባልንጀራውን ለማጥፋት ይጠቀምበታል፤ መልካም የሚያደርጉ ግን ባከማቹት ዕውቀት ይድናሉ፡፡
|
||||
10. መልካም የሚያደርጉ ሲሳካላቸው በዚያች ከተማ የሚኖሩ ደስ ይላቸዋል፤ ክፉዎች ሲሞቱ ግን እልልታ ይሆናል፡፡
|
||||
11. እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙና መልካም ነገር የሚሰጡ ሰዎች በአገሩ ካሉ ያቺ አገር ታላቅ ትሆናለች፤ ክፉዎች የሚናገሩት ቃል ግን አገር ያጠፋል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 12 \v 13 12. ጓደኛውን የሚያንኳስስ ማመዛዘን የጐደለው ነው፤ አስተዋይ ግን አንደበቱን ይገዛል፡፡
|
||||
13. ሐሜተኛ ምስጢር አይጠብቅም፤ ታማኝ ሰው ግን ምስጢር ጠብቆ ይይዛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 14 14. አስተዋይ መሪዎች የሌሉት አገር ይጠፋል፤ ብዙ መካሪዎች ያሉት አገር ድል ያገኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 15 \v 16 15. የማታውቀውን ሰው ዕዳ ለመክፈል ዋስ ከሆንህ ችግር ላይ ትወድቃለህ ዋስ መሆን ቢቀርብህ ግን የተሻለ ነው፡፡
|
||||
16. ልበ ሩኅሩኅ ሴት ትከበራለች፤ ጉልበተኛ ሰዎች ግን ብልጽግናን ብቻ ያገኛሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 17 \v 18 17. ቸር ሰዎች ራሳቸውን ይጠቅማሉ፤ ጨካኞች ግን በራሳቸው ላይ መከራ ያመጣሉ፡፡
|
||||
18. ጨካኞች ገንዘብ ላይ ገንዘብ ለመጨመር ይዋሻሉ፤ መልካም የሚያደርጉ ግን ለፍተው የሚያገኙት ስለሆነ የበለጠ ያተርፋሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 19 \v 20 19. መልካም የሚያደርጉ በሕይወት ይኖራሉ፤ ክፉ የሚያደርጉ ግን ይሞታሉ፡፡
|
||||
20. ያህዌ መልካሙን የሚያጣምሙትን ይጠላል፤ ነቀፋ በሌለበት መንገድ በሚሄዱ ሰዎች ይደሰታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 21 \v 22 21. ክፉዎች በእርግጥ ከቅጣት አያመልጡም፤ መልካም የሚደርጉ ሰዎች ልጆች ግን ይድናሉ፡፡
|
||||
22. በዐሣማ አፍንጫ ላይ እንደ ተሰካ የወርቅ ቀለበት፣ ማስተዋል የጐደላት ቆንጆ ሴትም እንዲሁ ናት፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 23 \v 24 23. የደጋግ ሰዎች ምኞት ጥሩ ውጤት አለው፤ የክፉ ሰዎች ምኞት ግን የያህዌን ቁጣ ያስከትላል፡፡
|
||||
24. አንዳድ ሰዎች በለጋስነት ይሰጣሉ፤ ሀብታቸው ግን እየበዛ ይሄዳል፤ ሌሎች ደግሞ ያለ ልክ ለገንዘባቸው ይሳሳሉ ድኽነታቸው ግን እየበዛ ይሄዳል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 25 \v 26 25. በልግስና የሚሰጡ ይበለጽጋሉ፤ ሌሎቹን የሚያረካም ራሱ ይረካል፡፡
|
||||
26. አቆይቶ በውድ ዋጋ ለመሸጥ እህል የሚያከማች ሰው በሕዝብ ዘንድ የተረገመ ይሆናል፤ እህሉን ለገበያ የሚያቀርብ ሰው ግን በሕዝብ ዘንድ የተመሰገነ ይሆናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 27 \v 28 27. በትጋት የሚሠራና መልካም የሚያደርግ መልካም ነገርን ያገኛል፤ ክፉ በሚሠራ ሰው ግን ክፉ ይደርስበታል፡፡
|
||||
28. በገንዘባቸው የሚመኩ እንደ ቅጠል ይረግፋሉ፤ እውነተኛ ሰዎች ግን እንደ ጤነኛ ዛፍ ይለመልማሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 29 29. ቤተሰባቸውን የሚያውኩ ሰዎች ውርስ አያገኙም፤ ሞኞች ለአስተዋዮች አገልጋይ ይሆናሉ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue