Fri Jun 30 2017 16:17:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 16:17:03 +03:00
parent a0333c58ba
commit 8e250f815f
2 changed files with 5 additions and 0 deletions

2
07/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. የመንገዱን ማእዘን ይዞ ቤቷ አጠገብ ባለው ዐውራ መንገድ ቁልቁል ወደ አመንዝራ ሴት ቤት አመራ፡፡
9. ቀኑ መሸትሸት ብሏል፤ ጀንበሯም ለመጥለቅ ተቃርባለች፤

3
07/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. ወንድ እየጠበቀች የነበረች ሴት ወጣቱን አግኝታ ሰላም አለችው፡፡ የሚያማልልና የዝሙትን ስሜት የሚያነሣሣ የአመንዝራ ሴት ልብስ ለብሳ ነበር፤ ሥራዋን በሚገባ ታውቃለች፡፡
11. ለፍላፊና የሰውን ትኩረት በቀላሉ መሳብ የምትችል ነበረች፤ ቤቷ መቀመጥ ደስ ስለማይላት ወጣ ገባ ትላለች፡፡
12. አንዴ በመንገድ ወዲያ ወዲህ እያለች፣ ሌላ ጊዜ በገበያ ቦታ እየቆመች፣ ወደ እርሷ የሚመጣ ወንድ ትፈልጋለች፤ በየመንገዱ ማእዘን ሰውን ለማጥመድ ታደባለች፡፡