Tue Jul 26 2016 19:57:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
7a026bb296
commit
a3a546d27a
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ ደስታዬና አክሊሎቼ፤ ወዳጆቼ የሆናችሁ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ። ኤዎድያና ሲንጢኪ እርስ በርሳቸው በጌታ ተስማምተው እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ። በርግጥ አንተም እዚያ ያለኸው የሥራ ባልደርባዬ ወንጌልን በማሰራጨት ረገድ ከእኔና ከቅሌምንጦስ ጋር እንዲሁም ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከሌሎች የሥራ ጓደኞቼ ጋር የተጋደሉትን እነዚህን ሴቶች እንድትረዳቸው እለምንሃለሁ።
|
||||
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 ስለዚህ ውድ ወንድሞቼ፤ ወዳጆቼም ሆይ፤ የምናፍቃችሁ፤ ደስታዬና አክሊሎቼ የሆናችሁ በዚህ መንገድ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ። ኤዎድያና ሲንጢኪ እርስ በርሳቸው በጌታ ተስማምተው እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ። በርግጥ አንተም እዚያ ያለኸው የሥራ ባልደርባዬ እነዚህን ሴቶች እንድትረዳቸው እለምንሃለሁ። እነርሱም ወንጌልን በማሰራጨት ረገድ ከእኔና ከቅሌምንጦስ ጋር እንዲሁም ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከሌሎች የሥራ ጓደኞቼ ጋር ብዙ ደክመዋል።
|
Loading…
Reference in New Issue