Sat Jul 23 2016 13:23:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-23 13:23:11 +03:00
parent 3fe40e16ee
commit 7ae4d0a628
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እኛ የሰማይ መንግሥት ዜጎች ስለሆነን፤ ከዚያም የሚመጣውን አዳኝ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በናፍቆት እንጠባበቃለን። እርሱ ይህን የተዋረደውን ሰውነታችንን በመለወጥ የእርሱን ክቡር ሰውነት እንዲመስል ያደርገዋል፤ይህንንም የሚያደርገው ሁሉን በሥልጣኑ ሥር ለማድረግ በሚያስችለው ኃይል ነው።
\v 20 \v 21 ነገር የሚመጣውን አዳኝ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን የምንጠብቅበት የሰማይ መንግሥት ዜጎች ነን። እርሱ ይህን የተዋረደውን ሰውነታችንን በመለወጥ የእርሱን ክቡር ሰውነት እንዲመስል ያደርገዋል፤ይህንንም የሚያደርገው ሁሉን በሥልጣኑ ሥር ለማድረግ በሚያስችለው ኃይል ነው።