@ -1 +1 @@
እንደምትታዘዘኝ በመተማመን ካልኩህም በላይ እንደምታደርግ ስለማውቅ ጽፌልሀለሁ።
እንደምትታዘዘኝ በመተማመን ካልኩህም በላይ እንደምታደርግ ስለማውቅ ጽፌልሀለሁ። በነገራችን ላይ ከጸሎትህ የተነሳ ወደ አንተ እንድመጣ እንደሚፈቀድልኝ ስለማስብ አንድ የእንግዳ ክፍል አዘጋጅልኝ።