Sat Jul 23 2016 09:56:51 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-23 09:57:07 +12:00
parent 0c0f3bca82
commit 6449f2df53
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 በጸሎቴ ሁሉ ስላንተ እያነሳሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ምክንያቱም በጌታ በኢየሱስ ስላለህ እምነት ለቅዱሳንም ሁሉ ስላለህ ፍቅር ሰምቻለሁ። የመልካም ነገር ሁሉ እውቀት በክርስቶስ በኩል በእኛ ውስጥ ስላለ በእምነት ያለህ ተካፋይነት ውጤታማ እንዲሆን እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ ለዚህም ምክንያቱ የቅዱሳን ሁሉ ልብ በአንተ በማረፉ ምክንያት በፍቅርህ በጣም ደስ ስለሚለኝና ስለምጽናና ነው።
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 በጸሎቴ ሁሉ ስላንተ እያነሳሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ምክንያቱም በጌታ በኢየሱስ ስላለህ እምነት ለቅዱሳንም ሁሉ ስላለህ ፍቅር ሰምቻለሁ። በክርስቶስ በኩል የመልካም ነገር ሁሉ እውቀት በእኛ ውስጥ ስላለ በእምነት ያለህ ተካፋይነት ውጤታማ እንዲሆን እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ ለዚህም ምክንያቱ የቅዱሳን ሁሉ ልብ በአንተ በማረፉ ምክንያት በፍቅርህ በጣም ደስ ስላለኝና ስለተጽናናሁ ነው።