Sat Jul 23 2016 09:26:27 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-23 09:26:43 +12:00
parent 2a48e3f44c
commit 20a63936a3
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በጌታ በኢየሱስ ያለህን እምነት ለቅዱሳንም ሁሉ ያለህን ፍቅር እያሰብኩ በጸሎቴ ሁሉ ስላንተ እያነሳሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።የመልካም ነገር ሁሉ እውቀት በክርስቶስ በኩል በእኛ ውስጥ አለና በእምነት ያለህ ተካፋይነት ውጤታማ እንዲሆን እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ ለዚህም ምክንያቱ የቅዱሳን ሁሉ ልብ በአንተ በማረፉና እኔም በአንተ ፍቅር በጣም ደስ ስለሚለኝና ስለምጽናና ነው።
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 በጌታ በኢየሱስ ያለህን እምነት ለቅዱሳንም ሁሉ ያለህን ፍቅር እያሰብኩ በጸሎቴ ሁሉ ስላንተ እያነሳሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።የመልካም ነገር ሁሉ እውቀት በክርስቶስ በኩል በእኛ ውስጥ አለና በእምነት ያለህ ተካፋይነት ውጤታማ እንዲሆን እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ ለዚህም ምክንያቱ የቅዱሳን ሁሉ ልብ በአንተ በማረፉ ምክንያት በፍቅርህ በጣም ደስ ስለሚለኝና ስለምጽናና ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 ስለዚህም ምንም እንኳ ምን ማድረግ እንዳለብህ በክርስቶስ ለማዘዝ ድፍረት ቢኖረኝም በዚህ ፈንታ እንደ ሽማግሌው አሁን ደግሞ ስለ ክርስቶስ እስረኛ እንደሆነው ጳውሎስ ስለ ፍቅር እለምንሀለሁ።
\v 8 \v 9 ስለዚህም ምንም እንኳ ምን ማድረግ እንዳለብህ በክርስቶስ ለማዘዝ ድፍረት ቢኖረኝም በዚህ ፈንታ እንደ ሽማግሌው አሁን ደግሞ ስለ ክርስቶስ እስረኛ እንደሆነው ጳውሎስ ፍቅር እለምንሀለሁ።