\v 17 \v 18 በጽዮን ተራራ ያመለጡ ይገኛሉ፥ እርሱም ቅዱስ ይሆናል፤የያዕቆብም ቤት የገዛ ራሱን ርስት ይወርሳል። የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴ ፍ ቤት ነበልባል፥የዔሳውም ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ያቃጥሉታል፥ይበሉታልም። ከኤሳው ቤት የሚተርፍ አይኖርም፥እግዚአብሔር ተናግሮአልና።