am_oba_text_ulb/01/07.txt

3 lines
637 B
Plaintext

\v 7 \v 8 \v 9 የተማማልሃቸው ሰዎች፥በጉዞህ ወደ ድንበር ይሰድዱሃል።ከአንተ ጋር መልካም ግንኙነት የነበራቸው ሰዎች አታለሉህ፥አሸነፉህ
ም። እንጀራህን የበሉ ከበታችህ ወጥመድ ዘረጉብህ። በእርሱም ዘንድ ማስተዋል የለም። በዚያ ቀን ከኤዶም ጥበበኞችን፥ከዔሳውም ተራራ ማስተዋ
ልን አላጠፋምን? ይላል እግዚአብሔር።ቴማን ሆይ፥ ሰው ሁሉ ከዔሳው ተራራ ታርዶ ይጠፋ ዘንድ፤፡ኃያላንህ ይደነግጣሉ።