diff --git a/01/17.txt b/01/17.txt index 27aa42f..e04e1b4 100644 --- a/01/17.txt +++ b/01/17.txt @@ -1 +1 @@ -\v 17 \v 18 በጽዮን ተራራ ያመለጡ ይገኛሉ፥ እርሱም ቅዱስ ይሆናል፤ ያዕቆብም ቤት የገዛ ራሱን ርስት ይወርሳል። የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባል፥ የዔሳውም ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ያቃጥሉታል፥ይበሉታልም። ከኤሳው ቤት የሚተርፍ አይኖርም፥እግዚአብሔር ተናግሮአልና። \ No newline at end of file +\v 17 በጽዮን ተራራ ያመለጡ ይገኛሉ፥ እርሱም ቅዱስ ይሆናል፤ የያዕቆብም ቤት የገዛ ራሱን ርስት ይወርሳል። \v 18 የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባል፥ የዔሳውም ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ያቃጥሉታል፥ይበሉታልም። ከኤሳው ቤት የሚተርፍ አይኖርም፥እግዚአብሔር ተናግሮአልና። \ No newline at end of file diff --git a/01/19.txt b/01/19.txt index 2f10ffa..3d73c6b 100644 --- a/01/19.txt +++ b/01/19.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 19 የኔጌብ ሰዎች የዔሳውን ተራራ ይወርሳሉ፥የቆላውም ሰዎች፦የፍልስጥኤማውያንን ምድር፥የኤፍሬምን ምድር፥የሰማሪያንም ምድር ይወርሳ -ሉ፤ብንያምም ገለዓድን ይወርሳል። \ No newline at end of file +\v 19 የኔጌብ ሰዎች የዔሳውን ተራራ ይወርሳሉ፥የቆላውም ሰዎች፦የፍልስጥኤማውያንን ምድር፥የኤፍሬምን ምድር፥ የሰማሪያንም ምድር ይወርሳሉ፤ብንያምም ገለዓድን ይወርሳል። \ No newline at end of file diff --git a/01/20.txt b/01/20.txt index d5ee650..2ea61c8 100644 --- a/01/20.txt +++ b/01/20.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 20 \v 21 የእስራኤል ሕዝብ ሠራዊት ምርኮኞች የከንዓንን ምድር እስከ ሰራጵታ ድረስ ይወርሳሉ። በስፋራድም የሚኖሩ የእስራኤል ምርኮኞች የኔጌብን ከተሞች ይወርሳሉ። በዔሳው ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ ነጻ አውጪዎች ወድ ጽዮን ተራራ ይወጣሉ፤መንግሥቱም የእግዚአብሔር ይሆና -ል። \ No newline at end of file +\v 20 የእስራኤል ሕዝብ ሠራዊት ምርኮኞች የከንዓንን ምድር እስከ ሰራጵታ ድረስ ይወርሳሉ። በስፋራድም የሚኖሩ የእስራኤል ምርኮኞች የኔጌብን ከተሞች ይወርሳሉ። \v 21 በዔሳው ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ ነጻ አውጪዎች ወድ ጽዮን ተራራ ይወጣሉ፤ መንግሥቱም የእግዚአብሔር ይሆናል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 51dd3f2..b7bd8f0 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -43,6 +43,9 @@ "01-07", "01-10", "01-12", - "01-15" + "01-15", + "01-17", + "01-19", + "01-20" ] } \ No newline at end of file