Sun Jun 11 2017 10:41:47 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-11 10:41:47 -04:00
parent 8a79143a21
commit dda15ec4a5
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

2
12/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 44 በዚያን ቀን ህዝቡ ለቤተ መቅደስ የሰጠውን ገንዘብ ለሚያስቀምጡበት ግምጃ ቤት ሀላፊ የሚሆኑ ወንዶች ተሾሙ፡፡ እነዚህ ሰዎች ለአስራትና በየአመቱ ለሚሰበሰበው እህልና ፍራፍሬ በኩራቶችም ሀላፊዎች ነበሩ፡፡
እነዚሁ ሰዎች ወደ ግምጃ ቤቶቹ ከእርሻዎች ምርት ለካህናቱና ለሌዊ ትውልዶች ያመጡ ነበር፡፡ ይህ የተደረገው የይሁዳ ሰዎች በያህዌ ቤት የሚያገለግሉ አገልጋዮች እንዲኖር ይፈልጉ ስለነበር ነው፡፡ \v 45 ካህናቱና ሌዋውያኑ ነገሮችን ለማንጻት፣ በማንጻት ስርዓቱ ያህዌን ያገለግሉ ነበር፤ መዘምራኑ በቤተ መቅደስ፣ እንዲሁም በር ጠባቂዎቹ ንጉስ ዳዊትና ልጁ ሰለሞን እንዲደረግ እንደ ደነገጉት ስራቸውን ያከናውኑ ነበር፡፡

1
12/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 ከዳዊትና ከአሳፍ ዘመን አንስቶ፣ የዘማሪዎች መሪዎች ነበሩ፤ መዘምራኑም እግዚአብሔርን ለማወደስና ለማመስገን ይዘምሩ ነበር፡፡ \v 47 ዘሩባቤል በነበረበት አመታትና በአገረ ገዥው ነህምያ ዘመን፣ ዘማርያኑና የቤተ መቅደስ በር ጠባቂዎች በየዕለቱ የሚያስፈልጋቸውን ምግብ መላው እስራኤል ያወጣ ነበር፡፡ ህዝቡ ለሌዋውያን ኑሮ የሚያስፈልገውን ያስቀምጡላቸውና ሌዋውያኑ ደግሞ ከካህናቱ ቀዳሚ መሪ ለሆኑት ለአሮን ትውልዶች የሚያስፈልገውን ያስቀምጡላቸው ነበር፡፡

1
13/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 13 \v 1 በዚያን ቀን እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውን አሞናዊያን ወይም ሞአባዊያን የእግዚአብሔር ህዝቦች ወደሚያመልኩበት ስፍራ አይግቡ የሚለውን የህጉን ክፍል ካህናቱ ለህዝቡ አነበቡ፤ ህዝቡም አደመጠ፡፡ \v 2 2ይህ የሆነው የአሞንና የሞአብ ሰዎች እስራኤላዊያን ከግብጽ ወጥተው ወደሚገቡበት አገር ሲጓዙ ምንም ምግብ ወይም ውሃ ስላልሰጧቸው ነበር፡፡ ይልቁንም፣ የአሞንና የሞብ ሰዎች በለዓም እስራኤላዊያንን እንዲረግም ገንዘብ ከፈሉት፡፡ እግዚአብሔር ግን እስራኤልን ለመርገም የተደረገውን ያን ጥረት ወደ በረከት ለወጠው፡፡ \v 3 3ስለዚህም ህዝቡ እነዚያ ህጎች ሲነበቡላቸው በሰሙ ጊዜ፣ አባቶቻቸው ከሌሎች አገሮች የሆኑትን ሰዎች ሁሉ አስወጡ፡፡

View File

@ -191,6 +191,8 @@
"12-36",
"12-38",
"12-40",
"12-43"
"12-43",
"12-44",
"12-46"
]
}