am_nam_text_ulb/03/18.txt

8 lines
464 B
Plaintext

\v 18 የአሦር ንጉሥ ሆይ፣ እረኞችህ አንቀላፉ
መኳንንትህ ዐርፈው ተኙ፡፡
ሕዝብህ ሰብሳቢ አጥተው በየተራሮች ተበትነዋል፡፡
\v 19 ቁስልህን መፈወስ የሚችል የለም፤ ቁስልህ እጅግ ጽኑ ነው፡፡
ስለ አንተ የሚሰማ ሁሉ
በውድቀትህ ደስ ብሎት ያጨበጭባል፡፡
ወሰን ከሌለው ጭካኔህ
ማን ያመለጠ አለ?