am_nam_text_ulb/03/16.txt

7 lines
519 B
Plaintext

\v 16 ነጋዴዎችሽን ከሰማይ ከዋክብት ይበልጥ አብዝተሻል፤
ይሁን እንጂ፣ ምድሪቱን እንደ አንበጣ ጋጡ፤
ከዚያም በርረው ሄዱ፡፡
\v 17 መኳንንቶችሽ የአንበጦችን ያህል ብዙ ናቸው፣ የጦር መሪዎችሽ
በብርድ ቀን ቅጥር ሥር እንደሚቀመጥ የኩብኩባ መንጋ ናቸው፡፡
ፀሐይ ሲወጣ ግን በርረው ይሄዳሉ፤
የት እንደሚሄዱም አይታወቅም፡፡