am_nam_text_ulb/03/14.txt

8 lines
406 B
Plaintext

\v 14 ለከበባው ውሃ ቅጂ፣
ምሽጐችሽን አጠናክሪ፤ ጭቃ ረግጠሸ የሸክላ
መሥሪያ አዘጋጂ፤ ጡብም ሥሪ፡፡
\v 15 በዚያ እሳት ይበላሻል፤
ሰይፍ ያጠፋሻል፤ አንበጣ ማንኛውንም
ነገር እንደሚጠፉ ያጠፋሻል፡፡
ስለዚህ እንደ አንበጣ እርቢ
እንደ ኩብኩባም ተባዢ፡፡