\v 12 ምሽጐችሽ ሁሉ ቀድሞ እንደ ደረሰ፣ ሲነቀነቅ በላተኛው
አፍ ውስጥ እንደሚወድቅ የበለስ ፍሬ ሆነዋል፡፡
\v 13 ወታደሮችሽ እንደ ሴት ፈሪዎች ሆነዋል
የምድርሽ በሮች ወለል ብለው ለጠላቶችሽ ተከፍተዋል፡፡
መዝጊያዎቻቸውን እሳት በልቷቸዋል፡፡