\v 10 ያም ሆኖ፣ ቴብስ ተጋዘች፤
በምርኮም ተወሰደች
ሕፃናቷ በየመንገዱ ማእዘን ላይ ተፈጠፈጡ፤
በመኳንንቷ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ፤
ታላላቅ ሰዎቿ ሁሉ በሰንሰለት ታሰሩ፡፡
\v 11 አንቺ ደግሞ ትሰክሪያለሽ መደበቅ ትሞክሪያለሽ
ከጠላቶችሽ መሸሸጊያም ትፈልጊያለሽ፡፡