am_nam_text_ulb/03/08.txt

6 lines
371 B
Plaintext

\v 8 ነነዌ ሆይ፣ ለመሆኑ አንቺ ዐባይ ወንዝ
አጠገብ ከተሠራችውና በውሃ ከተከበበችው፣
ወንዙ መከላከያ፣
ባሕሩ ራሱ ቅጥራ ከሆነለት ከቴብስ ትበልጫለሽን?
\v 9 ኢትዮጵያና ግብፅ ወሰን የለሽ ኃይሏ ነበሩ
ፉጥና ሊቢያም ረዳቶቿ ነበሩ፡፡