am_nam_text_ulb/03/03.txt

9 lines
539 B
Plaintext

\v 3 የሚያብረቀርቅ ሰይፍና የሚያንጸባርቅ ጦር የያዙ
ፈረሰኞች ጥቃት ያደርሳሉ፤
የሞተው ብዙ ነው፤
ሬሳ በሬሳ ተከምሮአል
እጅግ ከመብዛቱ የተነሣ አጥቂዎቹ
በሞቱት ሰዎች ሬሳ ይሰናከላሉ፡፡
\v 4 ይህ ሁሉ የሆነው ገደብ በሌለው የአመንዝራዋ ፍትወት
ምክንያት ነው፤ እርሷ በዝሙቷ መንግሥታን፣
በጥንቆላዋም ሕዝቦችን ባሪያ አድርጋለች፡፡