am_nam_text_ulb/03/01.txt

5 lines
306 B
Plaintext

\c 3 \v 1 ደም ለሞላባት ከተማ ወዮላት!
ሐሰትና የተዘረፈ ንብረት ሞልቶበታል፡፡
\v 2 አሁን ግን የአላንጋ ድምፅና
የመንኰራኩር ኳኳታ ድምፅ፣
የፈጣን ፈረስ ኮቴ፣ የሰረገሎች መንጓጓት ይሰማል፡፡