am_nam_text_ulb/02/13.txt

5 lines
314 B
Plaintext

\v 13 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
ሰረገሎችን አቃጥላለሁ፤
ደቦል አንበሶችህን ሰይፍ ይበላቸዋል፡፡
የዘረፍኸውን ከምድርህ አጠፋለሁ፤
ከእንግዲህ የመልእክተኞችህ ድምፅ አይሰማም፡፡››