am_nam_text_ulb/02/11.txt

6 lines
480 B
Plaintext

\v 11 የአንበሶች ዋሻ፣ የአንበሳ ደቦሎች የሚመገቡበት፣
ወንድ አንበሳና እንስት አንበሳ ምንም ሳይፈሩ
ወዲያ ወዲህ ይሉበት የነበረ ቦታ የታል?
\v 12 አንበሳ ለግልገሎቹ የሚበቃውን ያህል ገደለ፤
ለእንስቶቹ የሚበቃውንም ያህል አድኖ ያዘ
የገደለውን በዋሻው፣ የነጠቀውንም በመኖሪያ ቦታው ሞልቶአል፡፡