am_nam_text_ulb/02/05.txt

5 lines
326 B
Plaintext

\v 5 እስክትደቂ ድረስ የሚረግጥሽ እርሱ
የጦር ሹማምንቱን ይጠራል
እነርሱም እየተደነቃቀፉ ወደ ፊት ይመጣሉ፣
ለማጥቃት ወደ ከተማ ቅጥር ይወጣሉ፤ የሚወረወርባቸውን
ፍላጻ በትልቁ ጋሻቸው ይከላከላሉ፡፡