am_nam_text_ulb/02/03.txt

9 lines
483 B
Plaintext

\v 3 የወታደሮቹ ጋሻ ቀይ ነው፣
ተዋጊዎቹም ሐምራዊ ልብስ ለብሰዋል
ዝግጁ በሆኑበት ቀን
የሰረገሎቹ ብረት ያብረቀርቃል
የጦሩ ዘንግ ይወዛወዛል፡፡
\v 4 ሰረገሎቹ በየመንገዱ ይከንፋሉ፤ ሰፋፊ
በሆኑት መንገዶች በፍጥነት ወዲያ ወዲህ ይላሉ፡፡
የሚንቦገቦግ ችቦ ይመስላሉ፤
እንደ መብረቅም ይወረወራሉ፡፡