am_nam_text_ulb/01/12.txt

6 lines
469 B
Plaintext

\v 12 ያህዌ እንዲህ ይላል፤
‹‹ኅይለኞችና ቁጥራቸውም እጅግ የበዛ ቢሆን እንኳ ተቆርጠው ይጠፋሉ፤
ከእንግዲህም ሕዝባቸው አይኖም፡፡
ይሁዳ ሆይ፣ ከዚህ በፊት ባስጨንቅህም፣ ከእንግዲህ አላስጨንቅህም፡፡
\v 13 አሁንም ቀንበራቸውን ከአንተ ላይ እሰብራለሁ፤
ስንሰለትህንም በጥሼ እጥላለሁ፡፡