am_nam_text_ulb/01/09.txt

5 lines
454 B
Plaintext

\v 9 እናንተ ሰዎች ያህዌ ላይ የምታሤሩት ምንድነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋዋል፤ መከራም ዳግመኛ አይነሣም፡፡
\v 10 እንደ እሾኽ ይጠላለፋሉ፤ በወይን ጠጃቸውም ይሰክራሉ፤
እሳት እንደ ገለባ ይበላቸዋል፡፡
\v 11 ነነዌ ሆይ፣ ያህዌ ላይ የሚያሤር፣
ክፉ ምክር የሚመክር ከመካከላችሁ ወጥቷል፡፡