am_nam_text_ulb/01/04.txt

4 lines
408 B
Plaintext

\v 4 ባሕርን ይገሥጻል፤ ያደርቀዋልም፤ እርሱ ወንዞችን ሁሉ ያደርቃል፡፡
ባሳንና ቀርሜሎስ ጠውልገዋል፤ የሊባኖስ አበቦችም ረግፈዋል፡፡
\v 5 ተራሮች በእርሱ ፊት ተናወጡ፤ ኮረብቶችም ቀለጡ፤
ምድር በፊቱ፣ ዓለምና በውስጧ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ ተናወጡ፡፡