am_mrk_text_ulb/08/35.txt

1 line
357 B
Plaintext

\v 35 ህይወቱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠጣፋታልና ነፍሱን ግን ስለኔ ወይም ስለወንጌል የሚያጣ ያገኛታልና፡፡ \v 36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል፡፡ \v 37 ወይስ ሰው ስለነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል፡፡