\v 35 እጅግ በማለዳ ተነስቶ ለብቻው ወደ ምድረበዳ ሔደና ጸለየ፡፡ \v 36 ከእርሱ ጋር የነበሩትም ተከተሉት፡፡ \v 37 ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት፡፡