am_mrk_text_ulb/04/03.txt

1 line
338 B
Plaintext

\v 3 ስሙ ዘሪ ሊዘራ ወጣ፡፤ \v 4 በሚዘራበትም ጊዜ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ወፎችም መጥተው ለቀሙት፡፡ \v 5 ደግሞ ብዙ አፈር በሌለው በድንጋያማ መሬት ላይ ወደቀ፡፡ መሬቱ ጥልቀት ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፤