am_mrk_text_ulb/13/35.txt

1 line
397 B
Plaintext

\v 35 35የቤቱ ጌታ በምሽት፣ ወይም በእኩለ ሌሊት፣ ወይም ዶሮ ሲጮህ፣ ወይም ጠዋት ላይ ምን ጊዜ እንደሚመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ! \v 36 በድንገት ሲመጣ እንቅልፍ ላይ ሆናችሁ እንዳያገኛችሁ፡፡ \v 37 ለእናንተ የምነግራችሁን ለሁሉም እናገራለሁ፣ንቁ!