am_mrk_text_ulb/13/09.txt

1 line
397 B
Plaintext

\v 9 እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፡፡ ወደ ሸንጎዎቻቸው ያቀርቧችኋል፣ በምኩራቦች ውስጥ ትደበደባላችሁ፡፡ ለእነርሱ ምስክር እንዲሆን በእኔ ምክንያት በገዢዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ፡፡ \v 10 አስቀድሞ ወንጌል ለሕዝቦች ሁሉ ይሰበካል፡፡