am_mrk_text_ulb/10/35.txt

1 line
485 B
Plaintext

\v 35 የዘብድዮስ ልጆች ያዕቆብና ዮሀንስ ወደ ኢየሱስ ቀርበው መምህር ሆይ የምንጠይቅህን ሁሉ እንድታደርግልን እንለምንሀለን አሉት፡፡ \v 36 እርሱም ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋለችሁ አላቸው፡፡ \v 37 እነርሱም በክብርህ በምትሆንበት ጊዜ አንዳችን በቀኝህ አንዳችን በግራህ እንድንቀመጥ ፍቀድ አሉት፡፡