am_mrk_text_ulb/09/49.txt

1 line
323 B
Plaintext

\v 49 እያንዳንዱ ሰው በእሳት ይቀመማል፡፡ \v 50 ጨው መልካም ነው፤ የጨውነት ጣዕሙን ቢያጣ ግን ምን ታደርጉታላችሁ? በእያንዳንዳችሁ ሕይወት የጨውነት ጣዕም ይኑርባችሁ! እርስ በርሳችሁም በሰላም ኑሩ፡፡