am_mrk_text_ulb/09/14.txt

1 line
391 B
Plaintext

\v 14 ወደ ደቀመዛሙርቱ በመጡ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ከበዋቸው ጸሓፍትም ሲጠይቋቸው ተመለከቱ፡፡ \v 15 ወዲያው ሕዝቡ ሁሉ ኢየሱስን ባዩት ጊዜ እጅግ ተገርመው ወደ እርሱ በመሮጥ ሰላምታ ሰጡት፡፡ \v 16 እርሱም ስለምንድነው የምትጠይቋቸው? ብሎ ጠየቃቸው፡፡