am_mrk_text_ulb/08/20.txt

1 line
213 B
Plaintext

\v 20 ሰባቱን ለአራት ሺ ባካፈልኩ ጊዜስ ስንት ቅርጫት ቁርስራሽ አነሳችሁ አላቸው ሰባት አሉት ፡፡ \v 21 ገና አታስተውሉምን አላቸው፡፡